v
የሥራ
ሂደቱ የሚሰጣቸው
አገልግሎቶች
1. የስራ ሂደት የእቅድ ዝግጅት
2. የስራ ሂደቱ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዝግጅት
3. የስራ ሂደቱ የእቅድ አፈጻጸም የመስክ ክትትልና ድጋፍ የመስጠት
4. የገበያ መረጃ ማሰባሰብና ማደራጀት
5. የገበያ መረጃ መተንተንና ማሰራጨት
6. የገበያ ጥናት ማካሄድ
7. የስልጠና አገልግሎት መስጠት
8. የማማከር አገልግሎት መስጠት
9. የገበያ ፕሮሞሽን አገልግሎት መስጠት
10. የገበያ ትስስር አገልግሎት መስጠት
11. በወጪ ንግድ የፋይናንስ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
12. በወጪ ንግድ የትራንስፖርት ትራንዚት ድጋፍ አገልግሎት መስጠት