መግቢያ
v
በታዳጊ
አገሮች ጥቃቅንና
አነስተኛ የንግድ ሥራ
ድርጅቶች ለሰፊው
ህብረተሰብ ምርት
አገልግሎት ማቅረብ
ነው፡፡
v
የሥራ
መስክ በመክፈትና
ግንዛቤ በመፍጠር
ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ
ጠቀሜታ አላቸው፡፡
v
ጥ/አ/የንግድ
ሥራ ድርጅቶች በቀላሉ
በአነስተኛ ካፒታል
ስለሚመሠረት
በመካከለኛና ትላልቅ
ድርጅቶች መቋቋም
መሠረት ይጥላሉ፡፡
በመሆኑም
የክልሉ
ጥ/አ/ን/ኢ/ሥ/ማ/ኤጀንሲ በ1994 ዓ.ም ተቋቋመ፡፡
የኤጀንሲው
ራዕይና ተልኮ

ራዕይ
ፈጣንና
ዘላቂ የኢንዱስትሪ
ልማት በማምጣት ህዝቡ
ተጠቃሚ
ሆኖ እና ከድህነት
ተላቆ በገበያ ላይ
የተመሰረተ
ኢኮኖሚ ተገንብቶ
ማየት፡፡

ተልዕኮ
-
ጥ/አ/
ተቋማት
እንዲመሰረቱና
እንዲጠናከሩ
በማድረግ ህዝቡ
ከድህነት
ማውጣት
-
ብቁ የሥራ
አመራር ለማረጋገጥ
የስልጠናና የምክር
አገልግሎት
መስጠት
-
ጥቃቅንና
አነስተኛ ድርጅቶች
እንዲስፋፋ በልማታዊ
ባለሀብቶች
ምቹ ሁኔታን
መፍጠር
የጥቃ/
አነስተኛ ተቋማት
ትርጉም
ጥቃቅንና
የንግድ ተቋማት
የሚባሉት
በማንኛውም
የምርትና የአገልግሎት
ተግባር ላይ
የተሰማሩና
ካፒታላቸው እስከ ብር
2ዐዐዐዐ /ሃያ ሺህ/
ሲሆን የከፍተኛ
ቴክኖሎጂ
ድርጅቶችንና አማካራችን
አይጨምርም
አነስተኛ
ተቋማት የሚባሉት
በማንኛውም
የምርትና
የአገልግሎት ተግባር
ላይ የተሰማርና
ካፒታላቸው ከብር
2ዐዐዐዐ /ሃያ ሽህ/
እስከ 5ዐዐዐዐዐ/
አምስት መቶ ሽህ/
ሲሆን የከፍተኛ
ቴክኖሎጂ ድርጅቶችንና
አማካሪዎችን
አይጨምርም፡፡
በሌላ
በኩል በሰው ሀይል
አጠቃቀም ረገድ
ጥቃቅን የሚባሉት
እስከ 1ዐ ሰው
ማስመረት የሚችሉ
ሲሆን አነስተኛ
የሚባሉት ደግሞ እስከ
2ዐ ሰው ሲያስማሩ
የሚችሉትን
ያጠቃልላል፡፡
ጥቃቅንና
አነሰተኛ ተቋማትን
ለማጠናከር ትኩረት
የተሰጣቸውና ልዩ
ለማድረግ ፖኬጅ የተዘጋጀላቸው
6ቱ የሥራ ዘርፎች
- እንስሳት
ማድለብ -
ንብ ማነብ
- የወተት
ከብት ርባታ
- ችግኝ ልማት
- ዶሮ
ርባታ -
አት/ፍራፍሬ
2. ምግብና ምግብ ነክ
- ማር አጣርቶ አሽጐ
መሸጥ -
የባልትና ውጤቶችን ማዘጋጀት
- ደረቅ እንጀራ
መሸጥ -
ወተትና የወተት ተዋጽኦ
- ዳቦ መጋገር
3. ጨርቃ ጨርቅና
አልባሣት
- ልብስ ሰፊት
- የቆዳና
የቆዳ ውጤቶች
- ሸማ ሥራ
4. ኮንስትራክሽንና
ዕደ ጥበብ
- የግንባታ ሥራ - ጠጠር
ማምረት
- አሸዋ ማምረት - ብሉኬት
ማምረት
- ድንጋይ ማምረት - ቀርቀሃ
ማምረት
- ቅርፃቅርጽ ሥራ
ወዘተ
5. እንጨትና ብረታ
ብረት
- የቤትና
የቢሮ ዕቃዎች
- የጋራዥና
የብረታ ብረት ሥራ
6. ማዘጋጀቤታዊ
አገልግሎት
- ደረቅ
ቆሻሻ
- ቀልዝ ሥራ
ፖኬጅ
የሌላቸውና በዘርፋ
የሚከናወኑ
አገልግሎትና ሸቀጣ
ሸቀጥ ዘርፎች
-
የውበት
ሣሎን
-
ምግብ
ቤት
-
የሂሣብ
ሥራ አገልግሎት
-
ተለጣፊ
ሱቅ
v
የጥቃቅንና
አነስተኛ ተቋማት
ዘርፍ ከግብርናው
ቀጥሎ ከፍተኛ ትኩረት
የተሰጠው ዘርፍ
ነው፡፡ ሲባል ዘርፋ
ከሚያስናቸው ማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ
ጠቀሚታዎች ውስጥ ዋና
ዋናዎቹ
-
ብዙ
የሰው ሃይል
የሚያስማራና ጉልበት
ተኮር መሆናቸው
-
በአነስተኛ
ካፒታል የሚንቀሳቀሱ
መሆናቸው
-
እያደገ
ከመጣው ሥራ አጥነት
አንፃር በከፊል
በሰለጠነውና
ባልሰለጠነው የህ/ሰቡ
ክፍል የሥራ ዕድል
ስለሚፈጥሩ
-
ቀላል
ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ
መሆናቸው
-
ብዙ ሴቶችን
የሚያሣትፋ መሆናቸው
-
አብዛኛውን
የሀገር ውስጥ ጥሬ
ዕቃዎችን የሚጠቀሙ
መሆናቸው
-
የውጭ
ምርቶችን በመተካት
ረገድ የማይናቅ
ድርሻ
ያላቸው
መሆን
-
ለመካከለኛና
ትልልቅ ተቋማት
በግብአትነት
የሚያገለግሉ ጥሬ
ዕቃዎች ምንጭ
በመሆናዠው
-
ፍትሃዊ
የሆነ የሀብት
ክፍፍልና ተሣትፎ
የሚደረግባቸው
በመሆኑ የመሣሰሉት
በዋናነት የሚጠቀሱ
ናቸው፡፡
የጥ/አ/ተቋማትን
ለማጠናከር
በኤጀንሱው በኩል
የሚሰጡ ዋና ዋና
አገልግሎቶች
1.
የተለያዩ
የቴክኒክና የንግድ
ሥራ አሠራር ስልጠናዎችን
በጥቃቅንና አነስተኛ
ተቋማት
መስጠት
2.
የካፒታል
እጥረት ያለባቸውንና
በተመረጡ የሥራ ዘርፎች
የተሰማሩ ኦኘሬተሮችን
በማጥናት
የብድር አገልግሎት
እንዲያገኙ ማድረግ፣
3.
ሥራ
አጥ ወገኖች በተጠኑ
የሥራ
ዘርፎች
እንዲሰማሩና የሥራ ዕድል
እንዲፈጠርላቸው
ማድረግ፣
4.
የመስሪያና
የመሸጫ ቦታ ችግር ላሰባቸው
ጥቃቅንና አነስተኛ
ተቋማት ቦታ ማመቻቸት
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን
ማስተዋወቅና በሥራ
ላይ ማዋል፣
5.
ለአነስተኛና
ጥቃቅን ተቋማት
የገበያ ትስስር መፍጠር
6.
ግንዛቤ
የመፍጠርና የመረጃ
አገልግሎት መስጠት
7.
የአንድ
ማዕከል አገልግሎትን
በመጠቀም
-
የንግድ
ምዝገባ ማካሄድ
-
በህ/ሥ/ም/
ማደራጀት
-
የንግድ
ልማት ምክር
አገልግሎት መስጠት
v
ኤጀንሲው
እነዚህን አገልግሎት
የሚሰጠው በየደረጃው
በሚገኙ ቅርንጫፍ
ጽ/ቤቶችና አንድ
ማዕከል አገልግሎት
አማካኝነት ሲሆን
የአገልግሎቱ
ተጠቃማዎችም
-
ሥራ
አጥ ወጣቶች
-
በጥ/አ/የንግድ
ዘርፍ ለመሥራት
የሚፈልጉ
-
የተለያዩ
የህ/ሰቡ ክፍሎች
v
አገልግሎት
ፈልገው በየደረጃው
በአለው የጽ/ቤቶች
የሚመጡ ደንበኞች
ማሟላት
የሚገባቸው ዋና ዋና ችግሮች
1.
የብድር
አገልግሎት ፈላጊዎች
-
አበዳሪ ተቋሙ በሚፈልገው
መልኩ ቡድንና ማዕከል
መፍጠር፣
- የግል
ተበደሪዎች በቂ የሆነ
የቤት ወይም የግለሰብ
ዋስ ማቅረብ፣
-
ብድሩን ለማግኘት
የተጠና የንግድ ዕቅድ
/ ቢዝነስ ኘላን/
ማዘጋጀት፣
-
በተመረጡት የሥራ
ዘርፎች ብቻ የሚሰማሩ
መሆኑን ማወቅ፣
2. የመሰሪያና
የመሸጫ ቦታ ፈላጊዎች
- ከተማ
ከሆነ በኤክስቴሽን
ባለሙያዎች
አማካኝነት ያለበቸው
የቦታ ችግር ተጠንቶ
በቀበሌ ተገምግመው ማቅረብ
- በገጠር
ከሆነ ለሚሰማሩበት
ሥራ ተስማሚ የሆነ
ቦታ ስለመኖሩ በቀበሌ
አስተዳደር የተሰጠ
ማረጋገጫ መቅረብ
ይኖርበታል፡፡